ቆይ ሰው የተፈጠረው አምላክን ለማመስገን ከሆነ አምላከ ye alem sewoch hula tiru sira iyeseru biyameseginut ወይም ሁሉም በመጥፎ መንገድ biguwaz ina bayamesegin ምና ይጨምርለታል ወይም ይጐልበታል ? please be tiru menged asibut please .
Aug 23, 2021ጥሩ ጥያቄ ነው ቢኒ 📌 መልሱ፦ ሰው የተፈጠረው እግዚአብሔርን ለማመስገን ስሙን ለመቀደስ ክብሩን ለመውረስ ነው። ስለዚህ አመስግነን የምንጠቀመው እኛው ነን ባናመሰግነው ጽድቁ ሚቀርብን እኛው ነን ማለት ነው፤ እግዚአብሔርማ ቅድመ ዓለም ከዓለም መፈጠር በፊት በባሕርይው ሲመሰገን ነበር። ስለዚህ እግዚአብሔርን ስ እናመስግን ስሙ እኛን ይቀድሰናል ያከብረናል ያጸድቀናልና። ይሄው ነው መልሱ። 👆
Aug 24, 2021