JOlaxs166
#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች በጣም የምወዳቸዉ ሁለት ሰዎች አሉ እነሱ ጋ አሁን በጣም ጥሩ ቅርርብ ላይ ነኝ ሁለቱም ለ እኔ በጣም የተለየ ቦታ አላቸው ጓድኛ እንድንሆን ይፈልጋሉ በተለይ አንዲቷ ልጅ ጋ እንደጀመርን ነው የምታስበዉ ሌላኛዋ ግን ስሜቷን በ ግልፅ አትናገርም አብረን ስንሆን ግን በጣም ደስ ይላታል እኔ እንደምትወደኝ አቃለዉ ስለዚህ ምን ማረግ አለብኝ እኔ ስሜት ያለኝ ስሜቷን ከማትነግረኝ ልጅ ጋር ነው እና ምን ላርግ እስኪ ምከሩኝ? ግን ደግሞ ያችኘዋ ፍቅሯን በጣም ታሳየኛለች
Aug 23, 202112 engagements