#technology
ስልካችሁን ሩት ያደረጋችሁ ካላችሁ ምን ጥቅም አገኛችሁ ምንስ ተጎዳችሁ? እና ጥቅሙ ነዉ ወይስ ጉዳቱ ነዉ የሚያመዝነዉ? አመሰግናለሁ።
Aug 23, 20216 engagements
ስልካችሁን ሩት ያደረጋችሁ ካላችሁ ምን ጥቅም አገኛችሁ ምንስ ተጎዳችሁ? እና ጥቅሙ ነዉ ወይስ ጉዳቱ ነዉ የሚያመዝነዉ? አመሰግናለሁ።
Aug 23, 2021Ene selken root aregewalew . Tekimu Wi-fi Huck aregebetalew liyawum Password hula yasayengal . Gudatu Demo Selken Update mareg alchalchum mikiniyatum Ke Google Rule Sele weta be root mikiniyat .
Aug 23, 2021Gudat alew
Aug 26, 2021የተጠቀምኩት ብዙ wifi hack አድርጌበታለው የተጎዳሁት ስልኬን ጥየዋለው b/c virus 😟
Aug 23, 2021Sijemer mndn new Enders new mideregew
Aug 23, 2021ጥቅሙ wifi hack ለማረግ ነው ጉዳቱ ደግሞ ስልክህ ራሱ hack ሊደረግ ይችላል ስለዚህ ጉዳቱ ያመዝናል
Aug 23, 2021ጉዳቱ ያመዝናል
Aug 23, 2021