አንዲት ልጅን በጓደኛዋ አማካኝነት ተዋወኩኝ እሷ ግን እንደምታውቀኝና favorite ከምትላቸው ወንዶች መሀል እንደነበርኩ ነገረቺኝና ግኑኝነታችንን ቀጠልን ከመደዋወልም አልፈን መገናኘትና አንዳንድ ጥሩ ጊዚያትን ማሳለፍ ጀመርን እኔም ለልጅቱዋ ተመቸችኝ በዚህ መሀከል ነው አንዳንድ አለመግባባቶች happen ያደረጉት ጊዜ እየሰጠከኝ አይደለም በርግጥ ጊዜ አልሰጠኃትም ምክንያቱም የቤተሰብ ሀላፊነት ያለብኝ ልጅ ነኝ በተጨማሪ ደሞ ተመራቂ ተማሪ እሱዋ ደሞ preparatory የነበራት ፀባይ ሲለወጥብኝ(ይሄን ጥያቄ አቀረብኩላትኝ ) ባለን ግኑኝነት ደስተኛ ነሽ ወይ ? No ደስተኛ አይደለሁም አለች እንግዲያውስ ግንኙነታችንን ማቋረጥ አለብን አልኩዋት በጣም አዝኛለሁ ላጣህ አልፈልግም ነበር የሚል መልክት ላከች ጭራሽ እሱ የበለጠ አናደደኝና Block አደረኩዋት ከዛ ቡሀላ በጓደኛዋ ስሞታ ደረሰኝ ምን አድርጋህ ነው Block ያደረካት በጣም ነው ያዘነችብህ አለችኝ እኔም አናዳኝ እንደሆነ ነገርኳት Unblock አርጋትና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አውራት እኔም እሺ ብዬ unblock ሳደርጋት እሱዋ block አድርጋኛለች 🙈 አሁን Block ከተደራረግን አንድ ወር ሊሞላን ነው እሱዋስ ለምን block አደረገቺኝ ? ለምን ድን ነውስ ሰውን block የምናደርገው ? እና ደሞ ከሳምንት ቡሀላ የሱዋ Birthday ነው ምን ይሻላል ትላላችሁ ?
Aug 23, 2021ከተመቸችህ ጊዜ መስጠት እንዴት ያቅትሀል ? ብዙ እኮ አይደለም ሴቶች የሚፈልጉት ። ጠዋት እንዴት አደርሽ የኔ ውድ መልካም ቀን ይሁንልሽ ብትላት ማታ ደግሞ እንዴት አመሸሽ ብለህ ለትንሽ ደቂቃ በፍቅር ብታወራት ደስተኛ ትሆን ነበር። የምር ካልወደድካት ተዋት። ከወደድካት ግን በአካል አግኝተህ ይቅርታ ጠይቃት እና አብራችሁ ከሆናችሁ ሁሌም ፍቅርህን በተግባር አሳያት።
Aug 23, 2021