#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ተማሪ ነኝ እና ቤተሰቦቸ የገንዘብ አቅማቸው ደካማ ነው ት/ት መማር እፈልጋለው ከትምህርቴ ጎን ለጎን ስራ መስራት ፈልጌ ነበር እና ልሰራው የምችለው ቀለል ያለ ስራ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ
Aug 23, 20214 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ተማሪ ነኝ እና ቤተሰቦቸ የገንዘብ አቅማቸው ደካማ ነው ት/ት መማር እፈልጋለው ከትምህርቴ ጎን ለጎን ስራ መስራት ፈልጌ ነበር እና ልሰራው የምችለው ቀለል ያለ ስራ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ
Aug 23, 2021ማስጠናት
Aug 23, 2021Kelel yale yemibal sra ale ende🙄
Aug 23, 2021Online shopping
Aug 23, 2021Endet mesirat endalebign nigeregn
Aug 24, 2021