Guys plz help me yemwedachewn sewoch eyataw new beka salasb askeymachewalew bezalay beka bzu neger negative adrge maseb jemriyalew sew mnm lamn alchalkum bezalay betam tolo endadalew lewsane echekulalew plz guys is there any solution
Aug 22, 2021ሰዎችን አስቀይማለው ብሎ ማሰብ ከ ስነ ልቦና ችግር ጋር ይያያዛል ለዚ አንዳንድ ፍለጋዎችን አድርጊ Google ላይ። ሌላው ደሞ በዚህ አለም ላይ ስንኖር ሁሉም ሰው በኛ ደስተኛ ሊሆን አይችልም እሱን እመኚ! ደግሞም ማንንም ለማስደሰት አልተፈጠርንም እኮ ለውሳኔ ከመቸኮልሽ በፊት ደግሞ ከ ራስሽ ጋር በደንብ ማውራትን ልመጂ በተረፈ ሰዎች በምትጨነቂላቸው ልክ ስላንቺ ላይጨነቁ ይችላሉ ስለዚህ በቻልሽው መጠን ሰዎችን ስለማስደሰት እራስሽን አታድክሚ። አመሰግናለው🙏
Aug 23, 2021