ሰላም ቤተሰብ እስኪ አማክሩኝ በሰፈራችን አንድ በጣም ምታፈጥብኝ ልጅ ነበረች ብዙም ባታምርም ግን ከኋላዋ ሚገርም ቻፓ ስላላት እኔም አልጠላትም። እና በቴሌግራም እናወራለን እንዲህ ብላ ሜሴጅ ላከችልኝ "በናትህ ቤት ና ደብሮኛ ማንም የለም ዘና እንበል" በጣም ደስ ብሎኝ ወዳው ሁሉ ነገሬን አቁሜ ሽክ ማለት ጀመርኩ። ሽክ ካልኩ በኋላ ወደ ችኳ ቤት ሄድኩኝ። የግቢውን በር መቆርቆር ጀመርኩ ግን ምንም መልስ የለም ስልክም ደወልኩ መልስ የለም በጣም ተናድጀ በሩ እስኪሰበር ቆረቆርኩ የጎረቤት ሰው ወጥቶ እስኪያየኝ ድረስ። ተናድጄ ቤቴ ሂጄ ተኛሁ በነገታው ጥዋት ከቺኳ ቤት ለቅሶ ተሰማ ለካ ያቺ ባለቻፓ ቺክ ራሷን አጥፍታ ነበር ። ወደው የሰፈራችን ፖሊስ እርገጤ እና የሷ ቤተሰቦች ወደኔ በር መጥተው ና ውጣ አንተ ነህ የገደልካት ትላንት በሩን ስቆረቁር ታይተሀል ተባልኩ። አሁን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተይዞልኝ እስር ቤት ነው ይለሁት። እና ምን ልበል ፍርድ ቤት ደሞ ብሎክ አርጊያተለው የፃፈችውን ሜሴጅ እንዳላሳይ ። ምን ትመክሩኛላችሁ ። ሙሉ ጎረቤት አይቶኛል በር ስደበድብ 😓
Aug 22, 2021Sef belek ewnet meslok anbebek semu wefefiew mehonun stake 😂😂😂
Aug 23, 2021