ቆይ ማለት አላውቅም ሁሉ እፀልያለሁ እለምነዋለሁ ግን እግዚአብሔር ሳይፈቅድ ቀርቶ ይሁን ከኔ የእምነት መጉደል ፀሎቴ እና ልመናኛ አልተሳካም አጋጥሞት የሚያቅ ካለ አምክንዮውን በትህትና እንደ ወንድም እና እህት ሀሳብ አስተያየት እና ምክር ብትሰጡኝ?
Aug 22, 2021ወንድሜ ቦ ጊዜ ለኩሉ ይባላል የጸለይከው ጸሎት ሳይሰማ ቀርቶ አደለም ጊዜው ስላልደረሰ አልያም ላንተ ማይጠቅምህን ነገር ስለለመንክ ነው እግዚአብሔር ካንተ በላይ ላንተ ያውቃል ምትፈልገውን ሳይኾን ሚያስፈልግኽን ይሰጥኸል አንተ ጸንተ በጸሎትኽ ትጋ
Aug 23, 2021