Esti mkrachun jeba belugn beteseb ... Betam yemwedew lj ale ena 5 amet mulu wedjewalew yhe Hulu gize debkew new yekoyehut Ena gn bekrbu negerkut bzum yalegn neger yelem malet endtgoji beftsum alfelgm gn and lay demo mehon anchlm ena best friends enonalen alegn ena beza hasab tesmamten betam eyetekerarebn metan yaw be tg malet new gn be akal anaweram Ena gn bzuwn gize ene negn kedmew maweraw bihonm gn sanawera and Ken alfo ayawkm gn balefo kehonech lj gar yetenesawn photo pp adrgo ayehut ena betam tenadedku Ena betkikl alawerahutm ነበር እና በትክክል ራሱ ቻው አልተባባልንም እና አሁን ደግሜ ላወራው በጣም ፈራሁ እና እልህም ይዞኛል በጣም esu ይጀምር ብዬ እሱም እንደዛው ነው መሰለኝ በቃ እስካሁን አላወራንም gn በጣም ናፍቆኛል... ወደፊት አንድላይ የምንሆንበት chance 25 % bcha new gn ቢሆንም እንድናወራ እፈልጋለው መቼም ማውራት ማቆም አልፈልግም እና አሁን ምናባቴ ላርግ ላውራው, ልጠብቀው ወይስ ከነጭራሹ ልተወው 🥺🥺🥺
Aug 22, 2021አይዞሽ እህቴ አትለከፍ ይባላል አንዳንዴ ማድረግ ያለብሽ ነገር ቢኖር ለግዜው አውሪው ግን ቀስ እያልሽ ራስሽን እያታለልሽ ቢዚ አድርጊ በስራ በጥናት ምናምን አንዳንዴ ሱስ ይሆናል ይሄ ነገር ስለዚህ ወዲያው ስታቆሚው ትጎጃለሽ ምግብ ታቆሚያለሽ ከሰው ጋር ትጣያለሽ ብዙ ብዙ ነገር ስለዚህ ግራጇሊ ራስሽን ከሱ እያከሰምሽ ውጪ ሁሌም ለራስሽ አንድ ነገር ንገሪው ጠዋትና ማታ (ስሙን ጥሪና መቼም በምንም መልኩ እኔና እሱ አብረን አንሆንም በይ ሶውት ግዜ መስታወት እያየሽ) እንደዛ ካላደረግሽ አግብቶ ራሱ ምናልባት ይጣሉና እኔን ይመርጥ ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ(ይሄን የሚያነቡ የደረሰባቸው ያውቁታል ይሄንን ስሜት) ስለዚህ በፍጹም አብሮሽ እንደማይሆን ለራስሽ ንገሪው ላንቺ ሌላ የተሻለ ይጠብቅሻል አታስቢ
Aug 22, 2021