Hope_boy60
#relationships
ሰላም Guys እንዴት ናቹ ዛሬ የምጠይቃችሁ አንዲት በጣም የምንቀራረብ ጓደኛ አለችኝ እናም Gf እንደያስኩኝ ምናምን ነገርኳት እናም ከ Gf ጋር ካወራን ሳምንት እንደቆየን እናም በጣም ናፍቃኛለች ምናምን ስላት ተወኝ እስቲ ምናምን አለችኝ እናም ከኔ ጋር እንደ ድሮ ማውራት ምናምን ቀንሳለች ምን ሆና ይመስላችኋል እስኪ አማክሩኝ guys ግራ ገባኝ እኮ።
Aug 22, 202110 engagements