ኑሮየ ከከተማ ወጣ ያለ ነው በቅርቡ ነው አጎቴ ገጠር በህመም ምክንያት አርፎ ስለነበር ትልቅ የዶሮ እርባታ ስለነበረው እና እኔም ስራ አጥ ስለነበርኩ እርባታውን በቅጥረኝነት ለማስተዳደር ደሞዝ እየተከፈለኝ እና 1 Dorm ተሰጦኝ ስራ ጀምሬ ነበር እውነት ለመናገር ገጠር ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ያን ያክልም ከከተማው አይርቅም (የ5 ብር ባጃጅ ነው) እና 50 ካሬ ሜትር የሚሆን ቦታ ላይ marijuana ተክየ ነበር እንዲሁ ለ fun እንጂ ሱሰኛ ሁኘ አይደለም ግን ወደ business ለመቀየር አስቤ ነበር እንዴትና የት ነው መሸጥ ምችለው
Aug 22, 2021L dorowochu paf endilu argiachew mertun yafatenewal
Aug 22, 2021