andenew esum allahen endigeza nw
Aug 22, 2021andenew esum allahen endigeza nw
Aug 22, 2021አንድ ነው ሁሉም ሰው የተፈጠረው ፈጣሪን ለማመስገን ነው
Aug 22, 2021To worship Allah alone.
Aug 22, 2021Fetarin lmegazat plus zarun lmetkat l abznagwuchu yimslngal
Aug 22, 2021ይህንን መልስ ምሰጥህ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና አስተምህሮ መሠረት ነው። # እግዚአብሔር አምላካችን በ6ቱ ቀናት ከፈጠራቸው ከ22ቱ ሥነ ፍጥረታት የአንዱና በመጨረሻ የተፈጠረው የሰው ልጅ(አዳም) ነው። እግዚአብሔር አምላክ 7ቱ በሀልዮ(በማሰብ) የፈጠረ ሲሆን(እሁድ=መሬት፣ውሃ፣ንፋስ፣እሳት፣ጨለማ፣7ቱሠማያት፣መላእክት፣) 14ቱን ደግሞ በነቢብ(ቃል በማውጣት፣በመናገር)ፈጥሯል።አነዚህም(እሁድ=ብርሃን፣ሠኑይ=ጠፈር፣ማክሰኞ=አዝዕርት፣አትክልት፣ዕጽዋት፣ረቡዕ=ፀሃይ፣ጨረቃ፣ከዋክብት፣ሀሙስ=በክንፍየሚበሩ፣በግር ሚሽከረከሩ፣በደረትሚሳቡ የባሕር ፍጥረታት፣አርብ=በክንፍየሚበሩ፣በግር ሚሽከረከሩ፣በደረትሚሳቡ የየብስ ፍጥረታት) በገቢር(በመስራት) የፈጠረው ግን አዳምን ብቻ ነው።ዘፍ1÷26 እግዚአብሔርም አለ `ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር' ብሎ ከምድር አፈር አበጅቶ የህይወትን እስትንፋስ ሰጠው። ወደ ቀደመው ነገር ስንመለስ ሰውን እግዚአብሔር እጅግ አክብሮ በመልኩ የፈጠረው ስለምን ነው?ለምንስ በመጨረሻ ፈጠረው?ቢሉ ለአንድና አንድ አላማ ነው ፍጥረተ ዓለም ለድሂን ወይም ስሙን ቀድሶ ክብሩን እንዲወርስ ከአምላኩ ከእግዚአብሔር በታች ሆኖ ፍጥረታትን እንዲገዛ ነው። ነገር ግን ሰው ለእግዚአብሔር አምላኩ የመገዛትና የፍቅር ሕግ የነበረችዋን ዕጸ በለስ አትብላ የተባለውን በምክረ ከይሲ ተታሎ በመተላለፋና ከጌታው ላይ በማመጹ ምክነያት ጸጋ እግዚአብሔር ተለይቶትና እጅግ ተቆሳቁሎ ከገነት ወደ ምድር ተሰዶ ከአምላኩ ጋር ተጣልቶ ለ5500 ዘመን በዲያብሎስ ባርነት እየተረገጠና በኃጢአት ሰንሰለት ተቆራኝቶ ለመኖር ተገድዶ ነበር። ነገርግን የፍቅር አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር እጅግ አዛኝና የምህረት አምላክ በመሆኑ አዘነለት።(ልቡ ያዘነና የተከዘ አዳም ነፃ ሊያወጣውና ወደ ቀደመ ክብሩ ሊመልሰው ወደደ)ውዳሴ ማርያምዘሰኑይ #እግዚአብሔር አምላክም ለአዳም በገባለት ቃል መሠረት የዘመኑ ፍፃሜ በደረሰ ጊዜ ጭቃ ከሆነችው ምድር ወረቅ እንደሚገኝ በኃጢያት ካደፈው የሰው ልጅ ንጽህት ቅድስት ከሀልዮ ከነቢብ ከገቢር ኃጢያት ከሌለባት ጥንተ አብሶ (የአዳም መርገመ ኃጢያት) ካላገኛት ድንግል ማርያም የተወለደውን አንድያ ልጁን ወደ ምድር ልኮ ከመከራ ታድጎታል እግዚአብሔር አምላክ ስለምን ይህንን አደረገ ቢሉ=ሴጣን ዲያብሎስ በሥጋ ከይሲ(በእባብ ሥጋ)ተሰውሮ እንዳሳተው እግዚአብሔር አምላክም ከሴጣን ጥበብ የኔ ጥበብ ይበልጣል ሲል በሥጋ ብእሲ(በሰው ሥጋ)ተገልጦ አድኖታል(ሠረቀ በሥጋ እምድንግል ዘእንበለ ዘርዓ ብእሲ ወአድኀነነ)ውዳሴ ማርያምዘሰኑይ እንዲል በሶስት ወገን ንጽሂት ድንግል ከምትሆን ቅድስት ድንግል ማርያም እራሱ እግዚአብሔር ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ መለኮትን ከሥጋ ጋር አዋህዶ አዳም አባታችንን በጠቅላላ የሰውን ልጅ አድኖታል። # ንግባኪያ በጥንተ ነገር ወደ ቀደመው ነገር ስንመለስ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ የፈጠረው ለድህነት ነው። ስሙን ቀድሶ ዘለአለማዊ ክብርን እንዲወርስ ነው።ሱታፌ አምላክ እንዲያገኝ አምላክን እንዲሳተፍ።ነገር ግን እግዚአብሔር አምላካችን በግድ እኔን አምልኩ አይልም ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት ልጅነትን ይሰጣል እንጂ ዮሐ3÷16 አቅረብኩ ለከ እሳት ወማየ ደይ እዴከ ወፈቀድከ እሳትና ውሃን አቅርቤልሀለው ወደ ፈቀድከው እጅህን ስደድ ይላል እንጂ ወልድ ዋህድ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት አምኖ ተጠምቆ ምስጢራትና ምግባራትን ፈጽሞ ዓለም ሳይፈጠር የተዘጋጀለትን በዓይን ያልታየች በጆሮ ያልተሰማች በእጅ ያልታነፀች ዘለአለማዊ እርስት መንግስተ ሰማያትን አንዲወርስ እግዚአብሔር አምላክ ሰውን ፈጥሮታል
Aug 22, 2021እራስሁ ነው ፐርፐዝህን ምታገኘው ከዛ የሚመችህን ስታገኝ ለዚህ ነው የተፈጠርኩት ትላለህ ካላገኘህ ደግሞ ታማርራለህ ለዚህ ነው የፈጠርከኝ አወይ እድሌ 😭😭 እየተባለ ነው
Aug 22, 2021Yeleyayal
Aug 22, 2021And new bye alasbem endegl hulum yetefexerebet alama alew mknyatum ye abuara ብናኝ enkuan yetefexerechbet alama alat...lelaw ena wanaw fexariwn lemamesgen new....bye new masbew.
Aug 22, 2021መክሊት ማለትህ ነው?
Aug 22, 2021@ET_TECHBOT
Aug 22, 2021የሰው ልጅ ፈጣሪ የለውም። አላማህን ማዎቅ ከፈለክ እናትህን ጠይቃት
Aug 22, 2021