9 ክፍል ነኝ 10 ክፍል ትምህርት ቤት ልቀይር ፈልጌ ማመልከቻ ጻፍ ብሎኛል አልችልም እናም እንዴት እንደሚፃፍ አስረዱኝ pls አስቸኳይ ነው አመሰግናለው
Aug 22, 2021እኔ ተማሪ_____ በ_____ት/ቤ የ ዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ስሆን በ....የምትለቅበትን ምክኒያት ትፅፍና በቀን_____ ከትምህርት ቤቱ በፍቃዴ መልቀቅያ እንዱስሰጡን በታላቅ ትህትና እጠይቃለው። ይሄ ይመስለኛል ሁሉም ዝም ሲሉህ የቻልኩትን ልርዳህ ብዬ ነው ሌላም ሰው ጠይቅ እስቲ
Aug 22, 2021