እባካችሁ እርዱኝ፤ ምንም ቃሌን መጠበቅ እየቻልኩኝ አይደለሁም; በቃ አላደርግም ብዬ የምምለውን ነገር እንኳን ቢሆን፣ አደርጋለሁ የሚለውንም ምንም ነገር ማድርግ እየቻልኩኝ አይደለሁም፣ እባካችሁ ምክራችሁን ለግሱልኝ፣ በጣም ደግሞ ከሀጥያት ጋር እየታገልኩ ነኝ እና እርዱኝ እባካችሁ። ሀሳብ ሳትሰጡ አትለፉ!!
Aug 22, 2021Sijemerih leminim neger kale megbat yelebihim. Andi neger maregih kalebih arig enji kale atigiba. Mestaf Kidush min yilal meseleh ማቴዎስ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³³ “ለቀደሙት ሰዎች፣ ‘በሐሰት አትማል፤ በእግዚአብሔር ፊት የማልኸውንም ጠብቅ’ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። ³⁴ እኔ ግን ፈጽሞ አትማሉ እላችኋለሁ፤ በሰማይም ቢሆን አትማሉ፤ የእግዚአብሔር ዙፋን ነውና፤ ³⁵ በምድርም ቢሆን አትማሉ፤ የእግዚአብሔር የእግሩ ማረፊያ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አትማሉ፤ የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና ³⁶ በራስህም ቢሆን አትማል፤ ከጠጕራችሁ መካከል አንዲቷን እንኳ ነጭ ወይም ጥቍር ማድረግ አትችሉምና። ³⁷ ስለዚህ ስትነጋገሩ ቃላችሁ፣ ‘አዎን’ ከሆነ፣ ‘አዎን’፤ አይደለም፣ ከሆነ ‘አይደለም’ ይሁን፤ ከዚህ ውጭ የሆነ ሁሉ ከክፉው የሚመጣ ነውና። See here, ezi mehala sile Ye Getan sim metirat bitch sayihon magniawim ayinet promise new, mikniyatu min meseleh "SEW (HUMAN) SILEHONPIN". Betedegagmi mewidek, mewashet, hatiyatin mesrat ena lelochim sewawi bahiriyatchin new. Promise singebamin yeahin promise ye mesber probabilities tilik new. Kal kegebah gin weyim promia kearekih minim neger biyasikefilih enkua metebek alebih. መክብብ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ስእለት ተስሎ ካለመፈጸም፣ አለመሳል ይሻላል። ⁶ አንደበትህ ወደ ኀጢአት እንዲመራህ አትፍቀድ፤ ለቤተ መቅደስ መልእክተኛም፣ “የተሳልሁት በስሕተት ነበር” አትበል። እግዚአብሔር በተናገርኸው ተቈጥቶ የእጅህን ሥራ ለምን ያጥፋ? ⁷ ብዙ ሕልምና ብዙ ቃል ከንቱ ነው፤ ስለዚህ እግዚአብሔርን ፍራ። Sile atiyat yalkewin demo anid neger elihalew “ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 (አዲሱ መ.ት) Sile ezi Egiziabher ke hatiyatih endiyanetsah pray arig. Geta Eyesusinim endegil adagni arige tekebel.
Aug 22, 2021