ሰላም ዛሬ የምጠይቃችሁ ፍቅረኛ ነበረችኝ በጣም ነው የምንዋደደው እና ከቀን ወደ ቀን ፀባይዋ ይለዋወጣል እና የሆነ ቀን ላይ ደውላ በጣም እንደምትፈልገኝ ነገረችኝ እና ወዲያው እንድመጣ ነገረችኝ እና ሄድኩ ስሄድ እንደ ወንድሜ ከማየው ሰው ጋር ፍቅር እንደጀመረች ነገረች አሁን በጣም አዝኛለሁ ምን ትሉኛላችሁ?
Aug 22, 2021እሷ የራሷን መንገድ መርጣለች አንተም የራስህ ህይወት ኑር በቃ 🤷♂
Aug 22, 2021