Ariaa35
#religion
Hey senbet yetemarachw sewoch timket lemezmr snt gize fejebachu
Aug 22, 20218 engagements
Hey senbet yetemarachw sewoch timket lemezmr snt gize fejebachu
Aug 22, 2021የኔ እህት ሰንበት የምትማሪው ለጥምቀት ለመዘመር መሆን የለበትም።የብዙ ሰዎች ችግር ነው ሰንበት ትምህርትቤት መዝሙር ብቻ የሚመስለው አለ ግን አይደለም። ቃለ እግዚአብሔርን በሚገባ ለማወቅና በህይወት ለመኖር ነው እንዲሁም ዕቅበተ እምነት። ለማንኛውም ቀዳማይ 1 አመት ካልአይ ሳልሳይ አንዳንድ ደብሮች እስከ ራብዓይ(4 አመት) ትምህርት ያስፈልጋል። ግን ተስፋ ከትቁረጪ የመዘመርን ጸጋ የሰጠው እግዚአብሔር ነውና በአቅራባያሽ ባለ ቤተክርስቲያን ሄደሽ ትምህርት እና መዝሙር ክፍሎችን አናግሪ
Aug 22, 2021ያው መዝሙር እስክትለምጅ ከዛ መሠለፍ ትችያለሽ
Aug 22, 2021So minimum snt gize memar alebgn??
Aug 23, 2021Ene senbet salmar nw yjmerkut mezemer gbi gubae eyalew
Aug 22, 2021Wediyaw tmbrt endjemersh also yet better Christian nw??
Aug 22, 2021Bahun seat mjmer nw min 3 months max 5 months mkoyet alebsh
Aug 22, 2021እንደ ት/ቤቱ ጥንካሬ ነው:: ግን መሰረታዊ እውቀት እስኪኖርሽ አታገለግይም ያደግሞ ቢያንስ አንድ ዓመት ይፈጃል:: ግድ ካልሆነብሽ ግን አደባባይ መውጣትን መሸሽ ነው ያለብሽ እህቴ::
Aug 22, 2021bus 17.. Taxi 50
Aug 26, 2021