ኧረ Guys ነፃ 4GB Internet Package የእውነት ነፃ ነው ወይስ በኋላ ስንሞላ ይቆረጥብናል ?
Aug 22, 2021Prank nw abate
Aug 22, 2021ኧረ Guys ነፃ 4GB Internet Package የእውነት ነፃ ነው ወይስ በኋላ ስንሞላ ይቆረጥብናል ?
Aug 22, 2021Prank nw abate
Aug 22, 2021the best answer😂😂
Aug 22, 2021Ere netsa nw ymn mekoret mnamn nw
Aug 22, 2021I don't know
Aug 23, 2021Errre Yehe 4GB neger Endet enasreda erre bizu sew eyetebela new (sorry enem 4GB alebegn 🤪🙆) maweq yalebn ngr tele endi netsa neger aysetum
Aug 22, 2021እስኪ *804# ብለህ በደንብ አንብበው negative ሚል ካነበብከው
Aug 22, 2021ኢትዮ ቴሌኮም ሃክ ተደርጓል ? ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ ተደርገ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ትክክል እንዳልሆነ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ አሳወቁ። ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ይህን ያሳወቁት ኢትዮጵያ ቼክ ለተሰኘው የመረጃ ማጣሪያ ድረገፅ ነው። ባለፉት ቀናት ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ እንደተደረገ የሚጠቁሙ የተለያዩ መልዕክቶች እና መረጀዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ነው፤ በርካቶች ደግሞ አንድ ኮድን በመጠቀም በነፃ የኢንተርኔት ፓኬጅ ማግኘት እንደቻሉ ሲፅፉ ነበር። በዚህ ጉዳይ ማብራሪያ የሰጡት ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ፥ "ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ አልተደረገም። ስራችን ሳይቋረጥ አዳዲስ አገልግሎቶች ላይ ማስተካከያ (configuration) እያረግን ነው። በዚህ ምክንያት ጥቂት ደንበኞቻችን አንዳንድ አገልግሎቶችን [በነፃ] ሊወስዱ/ሊያገኙ ችለዋል። ሁኔታውን እኛም አውቀነው እየሰራንበት ነው፣ በቁጥጥራችን ስር ነው" ብለዋል። የመረጃ ባለቤት ፡ ኢትዮጵያ ቼክ (www.ethiopiacheck.org) @tikvahethiopia
Aug 22, 2021ቴሌ 1 GB ለሶስት ቀን ተሽቆጥቁጦ የሰጠ 4 GB ነፃ ይሰጣል ማለት ዘበት ነው 😅
Aug 22, 2021