ሰፈር ውስጥ ነው እና አንድ ሙስሊም ልጅ አለች እኔ ክርስቲያን ስለሆንኩ አስቤያት አላቅም ክርስቲያን ስለሆንኩ ብቻ አደለም ያላሰብኳት በቃ ዝምብሎ የማታስቡት ሰው አለ አደል እና ለ3 ነው የሚንቀሳቀሱት አንዳንዴ ነው ብቻዋን የምትወጣው እና ብቻዋንም ብትሆን አብረውም ቢሆኑ በጣም ነው የምታፈጠው (ቀለሜ የሚለቅ ቢሆን ኖሮ እሷ ነበረች የምትጨርሰው) የሰፈር ልጆች ራሱ ምንሼ ነው ምታፈጥብህ ይላሉ ደሞ ታላቄ እንደሆነች እርግጠኛ ነኝ እና ምን አስባ ይመስላቹሀል ?
Aug 22, 2021Wend nw set nw eyaleche yehonal
Aug 22, 2021