*999*1*1*2*3*4*2*1#... Bye send saderg 4 GB setegn...pls credit adelema
Aug 22, 2021*999*1*1*2*3*4*2# በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ሰው ይህንን ኮድ በመጠቀም ከቴሌ ከ4GB ጀምሮ የኢንተርኔት ጥቅል እየገዛ ይገኛል ከሰሞኑ እንደዚህ አይነት ኮዶችን በመጠቀም እስከ 3000ብር ጥቅል በነፃ ሲገዛ አጋጥሞናል ሆኖም ኢትዮ ቴሌ ምንም በጉዳዩ ዙርያ ምንም ያሳወቀው ነገር የለም‼️ ከሰሞኑ ብዙ ሰዎች እያወሩት ስላለው እና አብዛኞቻቹ ስለጠየቃቹኝ ስለ ቴሌ ነፃ ፓኬጅ አገልግሎት አንዳንድ ነገሮች ልበላቹህ። ◽️ይሄንን ፁሁፍ እስከፃፍኩበት ሰዓት ድርስ በነፃ ፓኬጅ መግዛት ትችላላችሁ። አንዳንድ ሰዎች ቴሌ የሳይበር ጥቃት ደርሶበታል የሚል ወሬ እያወሩ ነው። ◽️እውነት ይሁን አይሁን በእርግጠኝነት ለመናገር ይከብዳል። ነገር ግን አንዳንድ ነገሮች ያጠራጠራሉ። 1. ፓኬጅ በነፃ መስራቱ ነው። እርግጥ ነው ይሄ ምንም የሚያሳምን ነገር የለውም ልትሉ ትችላላችሁ። ወደ ሁለተኛው እንሂድ 2. ሲማቹህ ላይ ምንም ብር ሳይኖር ወደ ሌላ ሰው ስትደውሉ የደወላቹት ስልክ ይነሳል አስተውሉ ስልካቹህ ላይ ምንም ብር ሳይኖር ማለት ነው። እና ይነሳል ግን ምንም ድምፅ የለውም ሁኔታው ግራ የሚያጋባ ነው። 3. ቴሌ እንኳን ቅናሽ ቢያደርግ እንጀዚህ ሙሉ ለሙሉ Free አያርገውም። ምክንያቱም ያከስርዋል። ብቻ የሳይበር ጥቃት ቴሌ ላይ ስለመድርሱ በትክክል የሚገልፅ መርጃ ስላልወጣ እርግጠኛ መሆን አይቻልም። በዚህ ጎዳይ ቴሌ እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም። ‼️አንድ ጓደኛዬ እንደዚ ዳታ በነፃ ነው ሲባል ሰምቶ ማታውን ሞከርው እናም ሰራለት። በጣም ብዙ ሰዓት እንደፈለገ ተጠቀመ። ጥዋቱን ግን ስልኩን ከፍቶ ሲያየው - 423 ብር ተደርገበት ‼️እና ወደ 994 ደውሎ ሁኔታውኝ አስርዳቸው እነሱም ማታውን የተጠቀመውን እያወራረዱ እንደሆነ ነው የነገሩት። ይሀው ልጁ አሁን ሲሙን ልጣለው ወይስ ምን ብሎ ሀሳብ ውስጥ ገብቷል ◽️እና በአጭሩ ምን ልላቹህ ፈልጌ ነው ይሄ ነፃ ፓኬጅ የተባለው ነገር ይሰራል ነገር ግን ሲስተሙ በስትክክል መስራት ሲጀምር ልክ እንደ ልጁ በተጠቀማቹት ልክ ያወራርዳሉ ማለት ነው። ⚠️Students please take care there is nothing free. @Free_Education_Ethiopia Stay Safe!
Aug 22, 2021