ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን መላ በሉኝ እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ንኝ የምወዳት ልጅ ደሞ ፕሮቴስታንት ነች እና ከየትኛውም ሰው በላይ ትቀርበኛለች.. ከየትኛውም ሰው በላይ እንደምቀርባትም ትነግረኛለች እና ትወደኛለች እወዳታለሁ ሁለታችንም ሃይማኖት አጥባቂ ነን ምን እናድርግ ግልፅ ለማድረግ ፍቅሬን ግልጬላት እሷ እንደምትወደኝ ነግራኝ አብዝተህ ፀልይ ስልኔ እና ስላንት ትለኛለች @ምን_እናድግ please help me
Aug 22, 2021ከአላህ ፍቅርና ከሴት ፍቅር የቱ ይበልጣል የሚለውን ለራስህ ጠይቀው። ስለእሷ ብቻ ሳይሆን የምትወልዳቸው ልጆች ምን እንደሚሆኑም አስብበት። ራስ ወዳድ አትሁን። ቁርዓንና መፅሐፍ ቅዱስ እኩል እያዩ የሚወዣበሩ ልጆችን በመውለድህ አትመሰገንበትም። ሲጀመርም አላህ እንደዚህ አይነት ግንኙነት አትጀምሩ ያለው አደጋው ከባድ ስለሆነ ነው። ፈፅሞ አትግባበት። አላህን አስታውስና ተመለስ። በቁርዓንም ከኢስላም ውጪ ያሉ ሰዎች እነሱ የሚከተሉትን እስካልተከተልክ እንደማይወዱህ ነግሮሃል። ሙስሊም ከሆንክ አላህን ከምንምና ከማንም ታስቀድማለህ። Soooo, አሁኑኑ አቁም!
Aug 22, 2021