Does anyone know about the free package thing ? What is it yemn package new ? Meche new mseraw ? Stuff Thank u !
Aug 21, 2021⚠️ማስጠንቀቂያ ! ❌ በአሁኑ ሰዓት ብዙ ሰዎች እንዲሁም የቻናላችን አባላት 999 ላይ ነፃ ጥቅል አገኘን ብለው unlimited monthly pacage ( ያልተገደበ ወርሃዊ ጥቅል ) እየገዙ ነው ቴሌ እስከአሁን ስለዚ ነገር ያሳወቀው ጉዳይ የለም! ሲመስለኝ ሰሞኑን 999 ኝን optimize እያደረጉት ነበር በዛ መሃል የተፈጠረ Bug ይመስለኛል እናም ልላችሁ የምፈልገው ነገር ነፃ አገኘን ብላችሁ በቀጣይ የማትወጡበት እዳ ውስጥ እንዳትገቡ ነው ( ብራችሁን ቀጣይ ቀን በ Negative ሊቆጥርባችሁ ይችላል 😟 ) 🔥የኛ ያለሆነ ነገርም አይጠቅመንም ስለዚህ ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ሀላፊነት አድርጉ ወደ ፊት ለሚመጣባችሁ ችግር😊
Aug 22, 2021