#personal
ሰዎች ሰሞኑን በጣምምም ስንፍና እያጠቃኝ ነው በፊት በደምብ hustle አደርግ ነበር አሁን ግን በጣም disorganized ሆንኩ ምን ትመክሩኛላቹ?
Aug 21, 20213 engagements
ሰዎች ሰሞኑን በጣምምም ስንፍና እያጠቃኝ ነው በፊት በደምብ hustle አደርግ ነበር አሁን ግን በጣም disorganized ሆንኩ ምን ትመክሩኛላቹ?
Aug 21, 2021እንቅስቃሴ አርግ አሪፍ ምግቦችን ውሰድ ከሱስ ራቅ
Aug 22, 2021ሞቲቬሽናል ስፒኪንጎችን አዳምጥ እና እቅድ/አላማ ይኑርህ እንደዛ ካለህ ለዛ ስትል ትጥራለህ ሁሌም
Aug 22, 2021What's destructing u?
Aug 22, 2021