ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ ፈታ የሚያደር ነገር እንጫወት እኔ አሁን የምጀምርላችሁን ዘፈን እናንተ ትጨርሱልኛላችሁ እሺ ወዶችዬ...................... 🎶 ልቤ ሰው ይወዳል ወዲያው ይላመዳል የቀረበው ሁሉ ወዳጅ ይመስለዋል እናንተ ጨርሱት....................... 🎶🎶🎶😁🎶😁😁🎶🎶🎶
Aug 21, 2021Mndnew besenbet mdr zefen 😂
Aug 22, 2021