ለሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ ልጅቷ የወንድሜ ሚስት የእህቷ ልጅ ነች,ብዙ ጊዜ አብረን ስላሳለፍን ሳላስበው በጣም ወደድኳት,አሁን ላይ ከሷ ውጪ ሴት ሚባል ነገር አይመቸኝም,የኔ እንድትሆን ብፈልግም የኔ ቤተሰቦችና የምራቴ ቤተሰቦች ምራቴንም ጨምሮ,ይህንን ግንኙነታችን ላይጠብቁት ይችላሉ። በጣም ነው ግራ የገባኝ ስለዚህ እንዴት ባደርግ የግሌ ላደርጋት እችላለሁ?,,
Aug 21, 2021መጀመሪያ የሷን ፍላጎት ተረድተሀል እንደ ቤተሰብ ከሆነ ምታይህ
Aug 21, 2021