ሰላም ለናንተ ወንድሞቼ እህቶቼ እንዴት ቆያችሁኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄውም ምንድነው መሰላችሁ ሁሌ ከአዲስ ሰው ጋር ስግባባ አብዛኛው ደግሞ ሴቶችን በጣም የመፍራት ባህሪ አለኝ ሳወራ ራሱ በጣም እንቀጠቀጣለሁ😞አብዛኞቹ ሴቶች ራሱ እየተንቀጠቀጥክ ነው ይሉኛል ይገርማችኋል እንደውም ሰሞኑን አንድ ማሕበር ላይ ትምህርተ ኦርቶዶክስ እንዳስተምር ተጠይቅያለሁ ነገር ግን በዚህ ፍርሀት እንዴት ብዬ ነው ከሰዎች ፊትና መድረክ ላይ የምቀርበው በጣም ጨንቆኛል እባካቹ ይሄን ነገር ወይም ፍርሀት እንዴት እንደማስወግደው ምክር ለግሱኝ🙏🙏 ፈጣሪ ያክብርልኝ😔
Aug 21, 2021Ye egzabeher hezb fit setkom fetari be hayil yimolala leza ye esun menged bicha teketal
Aug 21, 2021