Endr119.5
#beauty
ይሔ ብዙ የሀገራችን እናቶች በተለይ የምስራቅ ኢትዮጵያ ሴቶችና ሙስሊም ሴቶች የሚለብሱት ፒጃማ (ምስሉ ላይ ያለችው ሴት እንደለበሰችው ማለቴ ነው) በእንግሊዝኛ ምንድነው ሚባለው? እና በአማርኛም የተለየ ስም ካለው ጨምራችሁ ንገሩኝ። Please don't say pijama, that's a general name for a various sets of clothes. አመሰግናለሁ።
Aug 21, 20216 engagements