Awo
Sep 21, 2021Awo
Sep 21, 2021How ? I mean explain
Sep 28, 20211 ቆሮንቶስ 7 (1 Corinthians) 12፤ ሌሎችንም እኔ እላለሁ፥ ጌታም አይደለም፤ ከወንድሞች ወገን ያላመነች ሚስት ያለችው ቢኖር እርስዋም ከእርሱ ጋር ልትቀመጥ ብትስማማ፥ አይተዋት፤ 13፤ ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሊቀመጥ ቢስማማ፥ አትተወው። 14፤ ያላመነ ባል በሚስቱ ተቀድሶአልና፥ ያላመነችም ሚስት በባልዋ ተቀድሳለች፤ አለዚያ ልጆቻችሁ ርኵሳን ናቸው፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው። 15፤ የማያምን ግን ቢለይ ይለይ፤ ወንድም ቢሆን ወይም እኅት እንዲህ በሚመስል ነገር አይገዙም፤ እግዚአብሔር ግን በሰላም ጠርቶናል። 16፤ አንቺ ሴት፥ ባልሽን ታድኚ እንደ ሆንሽ ምን ታውቂአለሽ? ወይስ አንተ ሰው፥ ሚስትህን ታድን እንደ ሆንህ ምን ታውቃለህ? 🙄
Aug 21, 2021Nahhh I don't think so y'all should be on the same page, belive in the same thing, you should be equally yolked and you should really ask the LORD before you do anything.
Aug 21, 2021Ere beftsum aychalm
Aug 22, 2021NO No No No!
Aug 22, 2021Fun fact: Both of them are not religions💀
Aug 21, 2021