ሰላም ሰዎች ሰንበት ትምህርት ቤት መማር በጣም እፈልጋለሁ እና ልጠይቃችሁ የፈለኩት አሁን ዕድሜዬ 15 ነው። ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት ብገባ ከእኩያዎቼ ጋር ነው ወይስ ገና ከጀማሪዎች ጋር ነው ምማረው? ምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ🙏
Aug 21, 2021Endezi mibal ngr yelem yehud program kehulum gar tisatefaleh be edme mitaregew ngr yemezmur tinat bcha nw gize atst gba hiyweth yikeyeral
Aug 21, 2021