ሰላም ሰዎች ✋ ዛሬ ጠዋት ተኝቼ እያለ በ ቅጽበት ውስጥ ሰውነቴን ማንቀሳቀስ ተሳነኝ ላማትብ ፈልጌ ራሱ እጄን እንዴት ላንቀሳቅስ ከዛ ወደ በሩ ሳይ የሆነ ጥቁር በጥቁር የለበሰ ነገር ትኩር ብሎ ሲመለከተኝ አየው።ደንግጬ በውስጤ በስመአብ አልኩኝ ከዛ ሰውነቴንም ለቀቀኝ ያየሁትም ነገር ጠፋ።ይኸው ቀኑን ሙሉ ስለዚ ሳስብ ነው የዋልኩት ምን ሆኜ ነው ጨነቀኝ እኮ🥺😔😔😔
Aug 21, 2021It's just a sleep paralysis don't worry
Aug 21, 2021