for orthodoxy ke Christ ylk le Saint marry lemn tesasalachu
Aug 21, 2021ጌታን ያየንባት ስለሆነች አይናችን ፣ የአለም ሁሉ ጌታን ምድር ልትሸከመው ማችለውን በገቢር በሀልዮ ንፁ የሆነች እመብርሃን የ ፃድቃን ያደለ ለሀጥአን አማላጅ የተማሪ እናት እስኪ አስቡት እንዴት ለእናቴ ለማርያም አልስገድ አልዘምር፣፣፣እሱ እናቴ ያላትን እኔ አማላጄነች የማልለው ማን ስለሆንኩ ነው። ለነገሩ ካልቀመሱት የት ይገባል
Aug 21, 2021