ሰላም ውዶች ከታናሽ ወንድሜ ጋር ትላንት ተጣላን እና እኔ ነኝ ጥፋተኛው እና በጣም አለቀሰ ቤትም ሁሉም በእሱ ላይ ጮሁበት ብዙ ጊዜ ድርቅ ነው እሚለው አድርግ እሚባለውን እሺ አይልም እና ቤተሰብ እያዘነበት ነው ባብዛኛው ጊዜ እኔ ራሴን ለማስወደድ እሱን እንዲጠላ ያረኩት ነው ሚመስለው እድሜው 21 ነው ይቅርታ ብየ txt አደረኩለት ግን አይመልስም እስኪ መላ በሉኝ እንዴት አድርጌ ልቅረበው በጣም እየተራራቅን ነው ብዙ ጊዜ ላዋራው ሞክሬያለሁ ግን ለውጥ የለም ምን ለድርግ እናት እና አባቴም በጣም እያዘኑ ነው እርዱኝ
Aug 21, 2021Ante rash ayastelhm ende be text sorry tlewalh hidna be akal Kum negerun ngerew keza yzehew wta abrehew gize asalf Bzu gize tanashoch yemaywededu aynet smet ysemachwal Ena endemtwedew be nggr bcha sayhon adrgeh asayew Emengn selam yqerdal
Aug 21, 2021