የመኪና ፍሬን ዘይት ተቀባ የኔም በእሱ ነው የጠፈሁ
Aug 21, 2021የመኪና ፍሬን ዘይት ተቀባ የኔም በእሱ ነው የጠፈሁ
Aug 21, 2021🔴 ቋቁቻ ከሰው ወደ ሰው አይተላለፍም። 🔴 በአንድ ሰው ቆዳ ላይ በጥገኝነት የሚኖር የፈንገስ ወይም የሻጋታ ዝርያ፣ ቅድመ ሁኔታዎች ሲሟሉለት፣ ቆዳ ላይ መባዛት ይጀምራል። 🔴 በሚባዛበትም ግዜ፣ ቆዳን ይረፍራል እንዲሁም፣ የሚያመርተው አሲዳማ ንጥረ ነገር፣ የቆዳን ቀለም ይቀይራል። 🔴 ቋቁቻን የሚያስከትለው ፈንገስ:- 🔹 Malessezia Globosa እና 🔹 Malassezia Furfur በመባል ይታወቃሉ። 🔴 ይህ አይነት የፈንገስ ዝርያ፣ ለማደግ ስብን እና እርጥበትን ከመፈለጉ የተነሳ፣ አብዛኛውን ግዜ፣ ወዛማ በሆነ እና ንፅህና በጎደለው የሰውነት ቦታ፣- 🔹 በደረት 🔹 በአንገት 🔹 በጀርባ 🔹 በፊት ላይ እና 🔹 የቆዳ እጥፋት ባለበት የሰውነት ቦታ ላይ መውጣት ያዘወትራል። 🟡 ለቋቁቻ የሚዳርጉ ምክኒያቶች። 🔸 ንፅህና ጉድለት 🔸 የበሽታ መከላከል አቅም መቀነስ 🔸 የምግብ እጥረት ካለ 🔸 ከሀኪም ትእዛዝ ውጪ ፣ የሚቀቡ ስቴሮይድ መዳኒቶችን መጠቀም። ናቸው። 🟢 ህክምናው እንደ መጠኑ እና የወጣበት ቦታ ይወሰናል። 🟢 ለዚህም የሚቀባ የ ፈንገስ መዳኒት ከ2 አስከ 3 ሳምንት በመጠቀም እና በሀኪም ትእዛዝ በሚዋጥ የፈንገስ መዳኒት ሙሉ በሙሉ ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ውስጥ መዳን ይቻላል። በ ቪዲዮ ለማየት 👇 👇 https://youtube.com/shorts/qR2qsddRztg?feature=share ለህክምና ቀጠሮ ብቻ ስም እና ስልክ 👉 @LEKETERO ላይ አስቀምጡ https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424 መልእክት አትላኩ አላየውም ለመደወል ብቻ
Aug 21, 2021Yemekina zeyt
Sep 22, 2021Yemekina zeyt
Aug 21, 2021Yebagigm one worked for my bro
Aug 21, 2021Ketoconazole bileh ke pharmacy giza yene teftolignal
Aug 21, 2021Be fren zeyt yelekekelet sew akalew
Aug 21, 2021Ye tsegurh style enji tsegrh aydlm mknyatu
Aug 21, 2021