ጥሬ ባቄላ ወይም ስንዴ....አንድ ላይ ሁለቱንም ቢሆን አሪፍ ነው....አኝክና እላዩ ላይ አርገክ በ ቁስል ፕላስተር አሽገው ከዛ ጠዋት ካሰረከው ወደ ማታ ፍታዉና በ አልኮል እያጠብክ አፍርጠው....የመዳን ምልክት አስኪያሳይ ሁለት ወይም ሶስት ቀን እንደዛ አርግበት.....ከዳንክበት አንተም ለሰው ተናገር
Aug 20, 2021ጥሬ ባቄላ ወይም ስንዴ....አንድ ላይ ሁለቱንም ቢሆን አሪፍ ነው....አኝክና እላዩ ላይ አርገክ በ ቁስል ፕላስተር አሽገው ከዛ ጠዋት ካሰረከው ወደ ማታ ፍታዉና በ አልኮል እያጠብክ አፍርጠው....የመዳን ምልክት አስኪያሳይ ሁለት ወይም ሶስት ቀን እንደዛ አርግበት.....ከዳንክበት አንተም ለሰው ተናገር
Aug 20, 2021Seqayen asaytogn nbr gn ectamol arif new
Aug 20, 2021Go to the pharmacy and buy Ichthammol Ointment 20% wefer argeh tekebaw botaw ga ena berasu seat yifertal then megelun chan chan eyalk bemetenu masweged new ena esun benekahbet ejeh lela neger satetab be samuna endatneka. Miredah techemari neger kale reply argelegn.
Aug 20, 2021ጣዝማ ማር wediyaw nw miyatefaw
Aug 20, 2021ግን "ቡጉንጅ" ምንድነው/ምን ማለት ነው??? ሰምቼው የማላቅ ቃል
Aug 20, 2021ወንድሜ ምነው እራት እየበላሁ🤢
Aug 20, 2021