#relationships
ሰላም የሆነ ነገር ልጠይቃችሁ ከልጁ ጋር የተዋወቅነው ፊልም ቤት አለው እና ፊልም ላስጭን ሄጄ ነው የተዋወቅነው እና ሳየው በጣም ደስ ይለኛል የሆነ ቀን ግን ከሆነች ልጅ ጋር አየሁት እና በጣም ተናደድኩ በጊዜው ምን እንዳናደደኝ አላቅም ከዛ እሱ ፊልም ቤት መሄድ አቆምኩኝ አፍቅሬው ይሆን እንዴ?
Aug 20, 202117 engagements
ሰላም የሆነ ነገር ልጠይቃችሁ ከልጁ ጋር የተዋወቅነው ፊልም ቤት አለው እና ፊልም ላስጭን ሄጄ ነው የተዋወቅነው እና ሳየው በጣም ደስ ይለኛል የሆነ ቀን ግን ከሆነች ልጅ ጋር አየሁት እና በጣም ተናደድኩ በጊዜው ምን እንዳናደደኝ አላቅም ከዛ እሱ ፊልም ቤት መሄድ አቆምኩኝ አፍቅሬው ይሆን እንዴ?
Aug 20, 2021Ene kemitku serdo aybkel alech ahya yibalal
Aug 20, 2021Crush yhonal engdih
Aug 20, 2021ወደሽው ነው በቃ አይ አይዞሽ የአይን ፍቅር እንዲህ ያደርጋል ግን ድጋሜ ሄደሽ እይው እና ለመግባባት ጥረት አድርጊ ፈጣሪ ይርዳሽ አፍቃሪዋ
Aug 20, 2021Awa litkji new afkireshiwal girl ☺️
Aug 20, 2021When u dont know the reason why u get jealous thats must be love😂
Aug 20, 2021How old r u?
Aug 20, 2021😂 mn yiseralhal yeteykecwn atmelsm
Aug 21, 2021እኔም ከወንድ ጋር አይቼሽ ቀንቼ ነበር ለማንኛውም ከኔ ጋር ያየሻት እህቴ ናት ከፈለግሽኝ እዛው ቦታ ነይ
Aug 21, 2021እሱ ቅንአት ይባላል
Aug 20, 2021ማለት ነው🤷♂
Aug 20, 2021Sent film geztshiw nw koy endi yargesh...mnalbat birresh asasebosh nw mihonw
Aug 21, 2021Awo betam afkreshwal
Aug 21, 2021Yehon ende?!
Aug 20, 2021