ቤተሰብ ባለማስተዋል መጥፎ ቃል ተናግሯቹ ባዶነት ተሰምቷቹ ያውቃል ?? እኔ ወደፊት ልጅ የመውለድ ሀሳቤን እየተውኩ ነው😔
Aug 20, 2021በሚገባ ከዚህ በፊት ከቤተሰብ ጋር ሁሌ እንጨቃጨቅ ይመክሩኝ ነበር አሁንም እንደዛው ግን እነሱ የሚፈልጉትን ለማድረቅ እየጣርኩ ነው ቤተሰቦቼ ምንም ያህል መጥፎ ቃል ቢናገሩኝ ቅንጣት ታክል ቦታ አልሰጠውም አንድ ቀን ግን ከልቤ ነው ያዘንኩት እውነት አባቴ ሲመክረኝ ስቄ በንዴት ያልተናገረኝ ክፉ ቃል የለም እና ወዳጄ ቤተሰብ ምንም ቢልሽ ጠቃሚውን እንጂ መጥፎውን አትስሚ
Aug 20, 2021