zordan16
#health
ሰላም እንዴት ናቹ እናቴ ብርድ ሲሆን ጥርሷን በጣም ያማታል።እና ምታቁት መድሀኒት ካላ ጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ
Aug 20, 20215 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ እናቴ ብርድ ሲሆን ጥርሷን በጣም ያማታል።እና ምታቁት መድሀኒት ካላ ጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ
Aug 20, 2021መድሀኒት ያስታግሳል እንጂ አይፈውስም ብሮ ለደዚህ መፍትሄው የጥርስ ሀኪም ይያት ምናልባት የተቦረቦረ ይኖራል ነርቩ ብርድ ሲያገኘው እና ቀዝቃዛ ውሀ ሲጠጣ ይቆጣል ለዛ ነው ብዙውን ግዜ
Aug 20, 2021Fexo weqxa becerq neger xersua lay teyazebet arif new
Aug 29, 2021Keld limesl yechlal gn DRY GIN is good for teeth...
Aug 20, 2021ጥርሷ ተቦርብሮ ይሆናል ንፍስ ሲነካት የሚያማት ሀኪም ቤት ብትወስዳት የተሻለ ነው ብሮ
Aug 20, 2021ብርድልብስ ሸፍንበት
Aug 20, 2021