የ ዘወትር ፀሎት አጠቃቀሙን በደንብ ሚያስረዳኘ ሰው ፈልጌ ነበረ ማለት ሙሉ ሂደቱን
Aug 20, 2021በ ቅደም ተከተሉ ነው የሚነበበው... የዘወትር ፀሎት የሚለው ክፍል ሙሉው በየቀኑ ይነበባል ቀጥሎ የ እለቱ ዛሬ አርብ ስለሆነ ቀን እስከ 9 ሰዓት ከሆነ የ አርብ ከዛ በኋላ ከሆነ የቅዳሜ ይነበባል ቀጥሎ አንቀፀ ብርሃን ቢነበብ መልካም ነው ግን መቆሙ የሚከብ ከሆነ jump it የይዌድስዋ መላዕክት ላይ መግባት after that 1ድ አባታችን ሆይ ተብሎ ፀሎቱ ያበቃል.
Aug 20, 2021