Yesew lej kesent ametu jemro nw neseha megbat michlew?
Aug 19, 2021ከ7 አመት ጀምሮ አንድ ልጅ ራሱን ያውቃል ተብሎ ስለሚታሰብ ከዛ በሁዋላ ሀጢአቱ መቆጠር ይጀምራል። ብዙ ሰዎች ንስሐ መግባት የሚፈልጉ ልጆችን አንተ ህፃን ነህ ምን ሀጢአት ትሰራለህ ምናምን ይላሉ ነገር ግን አንድ ሰው ንስሐ መግባት እስከፈለገ ድረስ በማንኛውም እድሜ ላይ ንስሐ መግባት ይችላል። እና ስለ ንስሐ በደንብ ማወቅ ከፈለክ/ሽ ዩቲዩብ ላይ የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቪዳዮ ብታይ/ዪ በጣም አሪፍ ነው።
Aug 20, 2021