ወንድሜን ሀይለኛ ብርድ መቶታል ታድያ ምን ባደርግ ይሻለዋል በእናቹ ምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ በጣም ጨንቆኛል ሆስፒታል እንሂድ አይሆንም አለኝ ቤት ውስጥ ምን ልስራለት አረ በማርያም አትለፉት በአላህ ልለምናቹ ምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ አትለፋት በእናታቹ
Aug 19, 2021Tikus tikus neger yiwsed. Mirinda ena birtukan tefelto yiteta. Ena eshi Kaleh ye indomi merek be tikusu betam nice nw. Fetari cherso yimarlsh
Aug 19, 2021