#health
#health #Urgent ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኧ እስቲ የፎሮፎር ሁነኛ መፍትሄውን ምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ በተደጋጋሚ ሞክሬ ሊጠፋልኝ አልቻለም እንደውም ፀጉሬን በምታጠብ ሰአት ፀጉሬንም ጭምር እያረገፈ አስቸግሮኛል😔 በዚህ አጋጣሚ የሚነቀለው ፀጉሬ ተመልሶ ያድጋል ወይስ¿
Aug 19, 202110 engagements
#health #Urgent ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኧ እስቲ የፎሮፎር ሁነኛ መፍትሄውን ምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ በተደጋጋሚ ሞክሬ ሊጠፋልኝ አልቻለም እንደውም ፀጉሬን በምታጠብ ሰአት ፀጉሬንም ጭምር እያረገፈ አስቸግሮኛል😔 በዚህ አጋጣሚ የሚነቀለው ፀጉሬ ተመልሶ ያድጋል ወይስ¿
Aug 19, 2021Dero enem endzi hogn nbr Ena zenbork arif hakim nbr ahun lay yenurbgn aynur am not sure gn betmokri tru nw yaw medanit Ena shampoo nw mitazezlsh
Aug 19, 2021በጣ ነው ማመሰግነው እሺ☺️
Aug 19, 2021እሬት ተጠቀም
Aug 20, 2021Ketoconazol shampoo mokr
Aug 19, 2021ይመለሳል። ጓደኞቼ ኣሪፍ ለውጥ አይተውበት እኔም የጀመርኩት ቅባት ኣለ። tea tree oil ስላለው ፎሮፎር(fungus) እና በራስ ቅል መድረቅ የሚመጡ ችግሮች ያጠፋል። ሌሎችም (Castor oio, Rosemary oil) የመሳሰሉ ስላሉት ለብዙ ችግሮች ይሆናል። @That_human
Feb 07, 2023