Arse90.5
#personal
አንድ ሰው የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ቁጥጥር ባለሙያ ለመሆን ማለትም ስራ ለመቀጠር ምን አይነት ጥያቄዎች ሊቀርቡለት ይችላል? በእናታቹ የምታቁ ንገሩኝ የስራ ቅጥር ፈተና አለብኝ ዐርብ
Aug 19, 20212 engagements
አንድ ሰው የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ቁጥጥር ባለሙያ ለመሆን ማለትም ስራ ለመቀጠር ምን አይነት ጥያቄዎች ሊቀርቡለት ይችላል? በእናታቹ የምታቁ ንገሩኝ የስራ ቅጥር ፈተና አለብኝ ዐርብ
Aug 19, 2021የልምምድ ፈተና
Aug 19, 2021ማለት የምን ልምምድ?
Aug 20, 2021