ሰላም ሰዎች አንድ ጉዳይ አስጨንቆኝ ነው ጉዳዩ የሆነ በጣም የምወደው ልጅ ነበር ከዛ የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልኝ በጣም ደስ ብሎኝ ትንሽ አንድ ሁለት ቀን በኋላ ተቀበልኩት ከዛ በእሱ ፍቅር አበድኩ ከሆን ጊዜ በኋላ የጓደኛዬ ቤት ሄደን እያለ ሳላስበው ከንፈሬን ሳመኝ ደንግጬ ቢሆንም ግን ደስ አለኝ ከዛ በፊት ከምንገናኘው ጊዜ ቀነሰብኝ ከዛ ትወደኛለህ ወይ ብዬ ስጠይቀው እንደ እህት አላለኝም መሰላችሁ ልቤ ነው ስንጥቅ ያለው ምንም ሳልለው ወደቤት ሄድኩኝ ከዛ በtg መሰዳደብ ጀመርን ማለት pp ላይ ግን እኔን ለማስቀናት ከሌላ ሰት ጋር ፎቶ ይለቃል ግን በጣም እየተጎዳሁ ነበር ከዛ ልረሳው ስል ይቅርታ አለኝና ከኛ ሰፈር ለቀቁ እና ከትንሽ ጊዜ በኋላ ድጋሜ አፈቅርሻለሁ አለኝ ምን ላድርግ በናታችሁ ንገሩኝ 😔😔😔😔😔😔😔😔😔
Aug 18, 2021Anchim afekrhalew beywna ke tinsh gize behuala ende wendm beyew
Aug 19, 2021