Blink73
#other
ሰላም ሰዎች የ ኦርቶዶክስ ፆም መቼ እንደሚገባና መቼ እንደሚያበቃ ሚያሳውቅ app ወይም ሌላ ነገር..ሚያቅ ሰው ንገሩኝ ብቻ ሰው መጠየቅ ስለሰለቸኝ ነው Tnx
Aug 18, 20217 engagements
ሰላም ሰዎች የ ኦርቶዶክስ ፆም መቼ እንደሚገባና መቼ እንደሚያበቃ ሚያሳውቅ app ወይም ሌላ ነገር..ሚያቅ ሰው ንገሩኝ ብቻ ሰው መጠየቅ ስለሰለቸኝ ነው Tnx
Aug 18, 2021ቤተክርስቲያን ገብተህ ፀሎት አድርገህ ስትወጣ በርላይ የሚሸጥ አለ 10 ብር ነው እሱን ገዝተህ መምጣት ትችላለህ😊
Aug 19, 2021ባሕረሐሳብ የሚባል አፕሊኬሽን ከ ፕሌይስቶር ላይ አውርደህ የፈለከውን ቀን እና አመተምህረት ስታስገባ ስለ በዓላት ፆም ሁሉም ይመጣልሀል
Aug 19, 2021Ahunm eyeteyek Eko new
Aug 19, 2021🤦♂
Aug 19, 2021@gedlekdusan ezi channel west gba keza tagegnaleh
Aug 19, 2021Be app demo" Tewahedo " yemil app ke playstore awred
Aug 19, 2021ማወቅ ነው አፕ የለም
Aug 19, 2021