ሰላም ሰዎች ግቢ ከገባሁ 2 ወር እንኳን አልሞላኝም በአንድ ወንድ ምክንያት በጣም ተጎድቼ ስለነበር ፍቅርን እፈራዋለሁም እጠላዋለሁም የሰው መገናኛው አይታወቅም አይደል የሚባለው በአጋጣሚ የሆነልጅ ተዋወኩ እና ግቢውን ምናምን አስለመደኝ የሆነ ስሜት እንዳለኝ ስለገባኝ ነገሩ ሳይብስ መራቅ ጀመርኩ ግን አልችልም 1 ቀን ሳልደውልለት ማደር ከባድ እየሆነብኝ ነው ስለሱ ብቻ ነው ማስበው tg ላይም እኔ ካላወራሁት አያወራም ስልክም እንደዛው እደውላለው ይላል አይደውልም please ለኔ feeling እንዲኖረው ምን ላድርግ? ወይስ ልራቀው? ebakachu ngerugn🙏
Aug 18, 2021Gn lemndnw yegd bf ena gf meyaz yalebn mejemeriya mokresh kaltesaka tinsh gize demo lerasish nuri,rasishn adamchi, yalaregshachewn negeroch mokri adadis sewochn tewaweki (le guadegninet malete nw) bicha spend sometime on ur self Life isnt only about chasing boys or girls it is so much more than that so DO U !
Aug 19, 2021