ከስራ ባልደረባየ ጋር ፍቅር ጀመርን ከጥቂት ወራት በሁዋላ መቀጠል እንደማትፈልግ ብቻ ነግራ ተለየችኝ!! የምወዳትን ልጅ ካጣሁ በሁዋላ በምንም መልኩ እንደ ቀድሞው አይነት ሰው መሆን አልቻልኩም !! ሳያት ስለሷ በመጨነቅ አሳልፋለሁ ሁሉም ነገር ቶሎ ይሰለቸኛል መኖር ያስጠላኛል ግራግብት ብሎኛል ሰዎች እባካችሁ ከዚህ ስቃይ አውጡኝ አመሰግናለሁ!!
Aug 18, 2021ብሮ የሆነ አባባል አለ ሴት በሴት ይተካል እናት አይደለችም የሚለውን አባባል ከተረዳኸው ቀላል ነው
Aug 18, 2021