Hey guys endet nachu. I have a question do u believe in the ትንቢት? Esti sle tinbitu yalachihun asteyayet situgn? 2014 lay kebad sikay ynoral mibalew ewnet nw? 2015 lay nigus ymetal or selam nefso ethiopia bereket yaderebat ena sew hulu ethiopia memtat yemifeligibet gize ymetal?
Aug 18, 2021የተባለው ንጉሥ መጣም አልመጣ አያገባንም... እሱ ስለመጣ ገነት የሚገባ ወይም ከ ሲኦል የሚቀር የለም... መከራ የተባለውም ያለ ነው 8ተኛው ሺህም አይደል? እኮ ታዲያ በ አሁን ግዜ የራስን ጉዳይ ማሯሯጥ ነውንጂ ( በ እምነት መበርታቱን ማለቴ ነው) ትንቢቱ ደረሰ አልደረሰ ብሎ መጨነቅ ትርፍ የለውም
Aug 18, 2021