እንዴት ብዬ እንደምጀምር አላውቅም ግን ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለውት የካምፓስ ተማሪ ነኝ ከሰው ጋር ማውራት ሁላ ፈራለው በማደርገው ነገር ሁሉም ከመሳቅ ውጪ የሚረዳኝ አንድም ሰው የለም ውጤቴ ወረደ ሰው መሀል መሄድ ፈራለው እጨነቃለው ከዶርም አልወጣም ከሰው ጋር ማውራትም ፈራለው ክላሰ ውስጥ መቀመጥ ይከብደኛል ይሄንን ባህሪዬን ያዩት ሁሉም ይሸሹኛል መኖሬ ሁላ እያስጠላኝ መቷል ራሴን ላጠፋ አስብና ያሳለፍኩትን ጊዜ አስብና ማለቴ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ መኖር ጓጓለው የሚሰማኝ ስመት እንኳን ስሜት እንኳን ሳላወራ ሁለት ወር ሶስት ወር አልፎኛል ምን ላድርግ ? ምክራቹ ያስፈልገኛል ።
Aug 18, 2021Suicide endatasbew Yanten menor mifelg Biyans and sew ale bro Silezi don't do that shit
Aug 18, 2021