ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ ሰላማቹ ሁሌም ይብዛ 🙏🙏እሺ የሆነ ግራ ግብት ያለኝ ነገር ነበር ከተዋወቅን ሳምንት ሆኖናል እዚው ask anyting ላይ ነው ያወኩት ሳወራው በጣም ደስ ይለኛል ደስ ሚል ስሜት ነው ሚሰማኝ አንዳንዴማ የወደፊት የትዳር አጋሬ ቢሆንስ እያልኩ አስብና እብደት ይመስለኝና ብቻዬን እስቃለው አሁን ግን ሳስበው በ ስልክም tg ላይም እሱን ማውራት ላቆም ነው በዚ ከቀጠልኩ ማልፍልገው ፍቅር ውስጥ ነው ምገባው ልነግረው ደሞ ፈራው ንገሪው እንዳትሉኝ ግን ማውራት ላቁም እናንተ ምን ተሉኛላችሁ 😔
Aug 18, 2021እኔኮ እሚገርመኝ ሁሉም እየተነሳ ማያፈቅረኝ ነገር ነው 🙄
Aug 18, 2021