ምርጦቼ እንዴት ናችሁልኝ አንድ ነገር ልጠይቃችሁማ በተለይ ለሴት እህቶቼ,,,ግን ያው ወንዶችም ተሳተፉ ከ15—20 ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች ግን ለምንድነው የእውነት ከልቡ የሚያፈቅራቸውን ሰው ትተው, ,,, ለማዛግ ጊዜ ለማሳለፊያ/ለsex የሚፈልጋቸው ጋር ሚሄዱት??
Aug 18, 2021Lefekir yalachew semet gena selehone ewnetegna fiker mn endehone selalgebachew ena semetachewn legizeyawi becha selemitekemut yemeslegnal....
Aug 18, 2021