311123
#technology
Selke radio yelewm ena offline radio endet magegnet echlalew weyem yalew kale
Aug 18, 20215 engagements
Selke radio yelewm ena offline radio endet magegnet echlalew weyem yalew kale
Aug 18, 2021App kelela silk mawsed🤷♂
Aug 18, 2021በኦፍላይን አይቻልም የግድ ስልክህ RF ሎው ፍሪኩዌንሲ ሪሲቨር አንቴና ሊገጠምለት ይገባል ካለዛ ምንም አፕ ብትጠቀም ኦፍላይን ወፍ! አይሰራልህም ኢትስ ላይክ ስልክህ ካሜራ ሳይኖረው የካሜራ አፕ ጭኜ ልጠቀም እንደማለት ነው 😊
Aug 18, 2021If u have a pc ask this question to google it will tell u how to install it in ur phone using command prompt
Aug 18, 2021😂😂 ቀልድሽ አይጠጋብም
Aug 18, 2021👆👆👆 ይሔ ኢትዮጲያ ውስጥ የሚገኙትን ራዲዮዎች በ Online መስማት የሚያስችለን Application ነው ራዲዮ ለሌላችሁ ስልኮች ምርጥ አፕሊኬሽን ነው።
Aug 18, 2021